Source: Addis Ababa University Blogአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (አ.አ.ዩ.) ለ2017 ዓ.ም. ለድኅረ – ምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህም በዩኒቨርስቲዉ ድረ-ገጽ (www.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡ የአ.አ.ዩ የድኅረ- ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 23 እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2017 ዓ.ም፤ የድኅረ- ምረቃ
Read full article »
Followers on Owler
28